Quantcast
Channel: News – New Business Ethiopia
Browsing all 23 articles
Browse latest View live

በ7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚገመቱ 17 የአጋርነት ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ

በ7 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚገመቱ በትራንስፖርትና ሀይል አቅርቦት ዘርፎች ያተከሩ 17 የመንግስትና የግል አጋርነት ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ። የኢትዮጵያ የመንግስትና የግል አጋርነት ዳይሬክቶሬት ጀነራል ጽህፈት ቤት

View Article



ህወሃት በድርጅታዊ ጉባኤው ክልሉንና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚያሳልፍ ተስፋ አለን – ዶ/ር ደብረፅዮን

በህወሃት ድርጅታዊ ጉባኤ የትግራይ ክልል እና ሀገሪቱን የሚጠቅም ውሳኔ እንደሚተላልፍ ተስፋ እንዳላቸው የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል። 13ኛው የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ /ህወሃት/ ድርጅታዊ ጉባኤ ዛሬ በመቐለ መካሄድ ጀምሯል። ድርጅታዊ ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር...

View Article

ብአዴን ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል- እህት ድርጅቶች

ብአዴን በ12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል ሲሉ የብአዴን እህት ድርጅቶች ገለጹ። በጉባኤው ላይ የተገኙት የኦዲፒ ማዕከላዊ ከሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ እንደ ሀገር በአዲስ መታደስና አዲስ ለውጥ በተጀመረበት ጊዜ...

View Article
Browsing all 23 articles
Browse latest View live


Latest Images