Quantcast
Channel: News – New Business Ethiopia
Viewing all articles
Browse latest Browse all 23

ብአዴን ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል- እህት ድርጅቶች

0
0
ብአዴን በ12ኛው ድርጅታዊ ጉባኤው ለውጥንና አንድነትን የሚያጠናክሩ ውሳኔዎችን ያሳልፋል ብለን እንጠብቃል ሲሉ የብአዴን እህት ድርጅቶች ገለጹ። በጉባኤው ላይ የተገኙት የኦዲፒ ማዕከላዊ ከሚቴ ጽ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ እንደ ሀገር በአዲስ መታደስና አዲስ ለውጥ በተጀመረበት ጊዜ የሚካሄድ ታሪካዊ ጉባኤ ነው ብለዋል። በዚሁ ጉባኤ ብአዴን እንድ ድርጅት የድርጅቱ እና የሃገሪቱን መጻይ እድል የሚወስኑ […]

Viewing all articles
Browse latest Browse all 23

Latest Images

Trending Articles





Latest Images